Livestock and breeding stock
ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አበላ አባያ (ወላይታ ዞን)፣ ዳራማሎ (ጋሞ ዞን)፣ ዱራሼ (ዳርዱላ) እና ኮልሜ (ኮንሶ ዞን) ወረዳዎች ለስራ-አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞከት የሚሆኑ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ አወዳድሮ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል
More tags
Description
Tel: (00251)046-5510071/(00251)046-5510147
Fax (251)0465512063/62
E-mail: [email protected]
132 Wolaita Soddo, Ethiopia
የጨረታ ማስታወቅያ
ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ /ጽ/ቤት Agriculture-focused Dignified Employment for Youth ADEY በተሰኘ ፕሮጀከት ከ Master Card Foundation በA በኩል በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አበላ አባያ (ወላይታ ዞን) ፣ ዳራማሎ (ጋሞ ዞን) ፣ ዱራሼ (ዳርዱላ) እና ኮልሜ (ኮንሶ ዞን) ወረዳዎች ለስራ-አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞክት የሚሆኑ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ አወዳድሮ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሥፈርቶችን፡-
1. በዘርፉ ለትመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ
3. የታከስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎችን
4. ቀደም ሲል ተመሳሳይ ሥራ የሠሩበት የስራ ልምድ ማስረጃ ወይም የካምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ
5. ካሸነፉበት ወረዳ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በተቀመጠዉ መስፈርት መሰረት ገዝቶ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን
6, ጨረታው ክፍት በሆነ አሰራር ይፈፀማል
7. ዝርዝር መረጃ የያዘውን መወዳደሪያ ሰነድ ተጫራቾቾ ጨረታው ከወጣበት ቀን ግንቦት 17/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28/2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት የብር ቁጥር G4 የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በድርጅቱ ስም በኢት/ያ ንገድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000018269221 (ECS SDCO_SEVERANCE FUND) በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
8. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2% የጨረታ ማስከበርያ ስፒ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
9. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ምስክት የተደረገበት አንድ “ኦሪጅናል” እና አንድ ቅጂ ሰከ እንደ መጀመሪያዉ በተመሳሳይ መስኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ “ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት በሰም የታሸገ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. ጨረታው ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው የስራ ቀን ማለትም ግንቦት 28/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ 10፡00 ተጫራቾቾ ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት ቢሮ ይከፈታል::
11. መ/ቤቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን፣ ሶዶ ከተማ ድል በትግል ቀበሌ፣
Email:- [email protected]
Tender details
- Deadline: 2026-06-05
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-06-05 16:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: CATHOLIC CARITAS ETHIOPIA
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (May 24, 2026)
- Posted at: 2026-05-25T13:40:27.000Z