ዳሸን ባንክ አ.ማ. የቡና እርሻ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0021/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የአስያዥ ስም
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታው ስፋት
|
የንብረቱ አገልግሎት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
|
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||||
|
ዞን |
ወረዳ |
ቀበሌ |
|||||||||||
|
1 |
ወልደየሱስ ቢዝነስ ሃ/የተ የግ ማህበር |
ባልቻ
|
ኮዶ ኮፊ አግሮ ሃ/የተ የግ ማህበር |
ሸካ |
ማሻ |
ኡዋ |
አ.1157/4 41/2010
|
150 ሄክታር
|
የቡና እርሻ
|
26,465,788.70
|
04/10/2018 ዓ.ም.
|
4:00- 6:00
|
|
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም በተዘጋጀ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነወ።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሊያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-704953 ወይም 0111-704038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.