የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስፓርት ትጥቅ ግዥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
1ኛ. የስፓርት ትጥቅ ግዥ
ስለዚህም፦
- በዘርፉ ህጋዊ ለ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር መክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
- ታክስ ክሪላንስ የ2018ዓ.ም ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬደዋ እስታዲዮም ጀርባ በአዲስ ህይወት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው የድሬደዋ መምህራን ኮሌጅ ማሰልጠኛ ጊቢ ውስጥ በሚገኘው ግዛዊ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሪት ቢሮ በመቅረብ መግዛት የሚችል፣
- ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሽገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋቸው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
1. ቢሮው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 025 111 28435 መደወል ይችላሉ።
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳሬክቶሬት
Tender details
- Deadline: 2026-05-27
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-27 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Administration Education Bureau
- Bid bond: 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published: May 20, 2026
- Posted at: 2026-05-26T07:03:22.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.