ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ለምስራቅ ቦርና ዞን ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ
የግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ ዮሃንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በዘርፉ የስራፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራኒነት በመመዝገብ (iSupplier registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም በኦንላይን www.merkato.com www.afrotenedercom and www.extratendercom ማገኘት ይችላሉ።
|
የስራዉ አይነት |
የስራዉ ቦታ
|
የጨረታዉ መለያ ቁጥር |
ጨረታዉ የሚጀምርበት ቀን |
ጨረታዉ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታዉ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታዉ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታዉ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ |
ቢድሬ |
4285144
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 02፡30 ሰዓት
|
15 ቀን
|
ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት |
ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት |
50,000.00
|
መስፈርቶች፤
1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የስራ ልምድ (የብረትና መስታዋት ስራዎች) አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም ፤የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፤የሚቀርበው የስራ ልምድ ከ 2016 ወዲህ የተሰራ ስራ መሆን ይኖርበታል።
5. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች ፡-ቴክኒካል እና የህጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል ስር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል።
7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-06-12 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Telecom
- Buyer TIN: 0036917337
- Buyer address: addis ababa
- Bid bond: 50,000 ETB
- Published: May 25, 2026
- Posted at: 2026-05-26T07:59:50.000Z
- Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.