የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክሶች፣ እስቴሽነሪ እና የአይሱዙ ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ብቃት ካላችው አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች

  • የኤሌክትሮኒክሶች በሎት አንድ (1) እና እስቴሽነሪ በሎት ሁለት (2) እና ለደ/ቤ/ወ/ግ/አካ/ጥ/ህ/ፅ/ቤት ንብረት የሆነው ኦባማ አይሱዙ ኢት-11992 ሎት (3) የአይሱዙ ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ብቃት ካላችው አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ዝቅተኛ መወዳደሪያ መስፍርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው ላይ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

1ኛ. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ላት እና ኮፒውን አያይዘው ማቅርብ የሚችሉ።

2ኛ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያለው/ላት እና ኮፒውን አያይዘው ማቅርብ የሚችሉ።

3ኛ. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ኮፒውን አያይዘው ማቅርብ የሚችሉ።

4ኛ. ግብር ስለመክፈላቸው ክሊራንስ ማቅርብ ኮፒውን አያይዘው ማቅርብ የሚችሉ።

5ኛ. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ላት ኮፒውን አያይዘው ማቅርብ የሚችሉ።

6ኛ የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ(1) ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) እና ለሎት(2) ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለሎት (3) 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እና ቢድ ቦንድ ማቅርብ የሚችሉ።

7ኛ. የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወርቀት ያለው/ላት እና ኮፒውን አያይዘው ማቅርብ የሚችሉ።

8ኛ.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከደ/ቤ/ወ/ፋይ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ከፍል ቁጥር 07 በአካል በመቅርብ መወሰድ ይችላሉ።

9ኛ.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ /1/ ኦሪጂናል እና ሁለት /2/ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ /1/ ኦሪጂናል እና ሁለት /2/ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ በሁሉም ገጽ ላይ ፊርማ እና ማህተም በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 5 ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10ኛ. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት (15) ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከሰዓት 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።

11ኛ. ተጫራቾች ያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ የተሟላ ከሆነ ተጫራቹ ቢገኝም ባይገኝም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል ነገር ግን እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም በሙሉ የመሰርዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 09 17 15 46 02 / 09 29 24 17 31

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይንንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-08
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-08 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከሰዓት 8፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Bench Woreda F/E/D/Bureau
  • Buyer address: ደ/ወርቅ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published: May 26, 2026
  • Posted at: 2026-05-26T08:26:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders