Office machines and accessories
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛና ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ከፊል አላቂ እቃዎች እና ታብሌት እና ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/001/2018
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛና ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. ጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ሎት2 የጽዳት እቃዎች፣ሎት3 ከፊል አላቂ እቃዎች እና ሎት4 ታብሌት ሎት5 ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው ለመካፈል የሚፈለጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡
1. በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡
2. ተጫራቶች የቀረበው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ በብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በቢሮ ቁጥር 212 በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቶች በሙሉ ወይም በከፊል መወዳደር ይችላሉ፡፡ ለየብቻው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግና የጨረታ ማስከበሪያ ለታብሌት እና ቪዲዮ ካምራ ለእያንዳዳቸው 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ) የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ከፊል አላቂ እቃዎች 10,000.00 (አስር ሺ ብር ብቻ) በባንክበ ተረጋገጠ ቼክ /cpo/ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ መስሪያ ቤቱ በተዘጋጀው
4. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል የሚነበብ ኮፒ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 3.30 በምክር ቤቱ በትንሹ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6 ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል
ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0251-13-06-52
ድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-13 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Administration Council
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Melekite Dire (Jul 29, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T07:58:46.000Z