የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጥር ለመገንባት ድርጅቶች አወዳድሮ ለማሰራት የወጣ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/16/2018

የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጥር ለመገንባት ድርጅቶች አወዳድሮ ለማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 

.

የጨረታ አይነት እና ቦታው

ደረጃ

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ)ብር

የጨረታ መዝጊያ ፈቻ ቀንና ሰዓት

1

የአዳማ ቅርንጫፍ /ቤት የአጥር ግንባታ (አዳማ ከተማ)

ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወይንም ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ

500.00

የመዝጊያና ቀን

የመዝጊያና ሰዓት

የመፈቻ ሰዓት

ሰኔ 4 ቀን 2018 .

4:00

4:30

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1. ደረጃቸው ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ እንደተገለፀው ሆኖ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ቲን ፤ ቫት በEGP የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እና ከኮንስትራክሽን ሚኒስተር የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ ኤማ አጠገብ የቀድሞው እርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት ኤማ ግቢ የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በተገለፀው ብር መሰረት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ለጨረታው በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ብቻ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል።

3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና (ለ60 ቀናት የሚቆይ) ማስከበሪያ ብር 60 ሺህ (ስልሣ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል። የጨረታው ዋጋ ለ60 ቀናት የጸና ይሆናል።

4. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሁኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የቴክኒካል ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል።

6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

+251 91 198 4467 / +251 91 056 7578 

አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-06-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-11 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
  • Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 26, 2026
  • Posted at: 2026-05-26T08:36:35.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders