Amharic
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2018 ዓ/ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማራዘሚያ አድርጓል
Description
ማረሚያ
ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በጉምሩክ ኮሚሽን የጅጅጋ ቅ/ፅ/ቤት የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በበዓል ምክንያት ለቀን 22/9/2018 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን።
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅርጫፍ ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a0ebaf60a538a286a000001
እና
https://tender.2merkato.com/tenders/6a1018020a538aea43000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-30
- Bid closing time: 09:45
- Bid opening: 2026-05-30 10:00
- Region: Somali
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Published on: Addis Zemen (May 26, 2026)
- Posted at: 2026-05-26T08:44:17.000Z