በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ድጋፍ በግብርና አካባቢ ጥበቃ እና ህብረት ስራ ጽ/ቤት የቢሮ ጥገና ስራ፣ የአጥር ስራ እና ተጨማሪ አዲስ ቢሮ ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ድጋፍ በግብርና አካባቢ ጥበቃ እና ህብረት ስራ ጽ/ቤት የቢሮ ጥገና ስር፤ የአጥር ስራ እና ተጨማሪ አዲስ ቢሮ ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል።

1. ደረጃ 5 /አምስት/ እና ከዚያ በላይ የሆነ GC

2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች መሆኑን የሚያረጋግጥ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።

3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል የምትችል።

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል/የምትችል።

5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።

6. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የምትችል።

7. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረት ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ።

8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝና በፊደል መግለጽ አለባቸው፤ በአኃዝና በፊደል በተገለፀው መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለፀው ይወሰዳል።

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 07 በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናሻል አንደ /1/ ኦርጅናል እና ሁለት /2/ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ/1/ ኦርጅናል እና ሁለት /2/ ኮፒ ለብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተት ተደርጎ ይወሰዳል።

12. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውንና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

13. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ጠ/ሩ/ሕ/ስ/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት ኬዝ ቲም ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

14. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 /ሃያ አንደድ/ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓት 9:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከሰዓቱ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፣ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

ስልክ፡-047-450 8008/ 047-450 9072 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ

በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-15
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከሰዓት 9:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-15 09:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከሰዓት 9:30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bench Maji Zone South Bench Woreda F/E/D/Bureau
  • Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: May 26, 2026
  • Posted at: 2026-05-26T09:03:02.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders