በዋግ ኽምራ መስተዳደር ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ፕላን ጽ/ቤት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Description
ማሳሰቢያ፡-
- ባለ ህንጻ ግንባታ በማሰራት በህንፃ ተቋራ /BC/ ከሆነ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ያለው በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ/GC/ ከሆነ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የምታሟሉ ተጫራቾች ሰነድ በመግዛት የወሰዳችሁ ጨረታው የሚከፈተው በ16/09/2018 ዓ.ም መሆኑ መገለፁ ይታወቃል ሆኖም በአሰራር ላይ በቀረቡ ቅሬታዎች መልስ ለመስጠት ስላስፈለገ የጨረታ መክፈቻውን ቀን 6 የስራ ቀን በመጨመር ያራዘምን ሲሆን ጨረታው የሚከፈተበት ቀን 25/09/2018 ዓ.ም 3:30 ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
በዋግ ኽምራ መስተዳደር ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ፕላን ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69fae28d0a538adeb4000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-06-02 10:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Sekota Woreda FEDB
- Published: May 26, 2026
- Posted at: 2026-05-26T09:35:13.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.