በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዩኔሴፍ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ቦርሳ፣ ጃንጥላ፣ ሰደርያ፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዩኔሴፍ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ቦርሳ፣ ጃንጥላ፣ ሰደርያ፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው።
4. የግዥው መጠን ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. የሚገዙ ዋጋ ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ከግ/ፋይ/ንብ/አስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 213 ማግኘት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ (አባሪ 12 መሙላት) አለባቸው።
9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በግ/ፋይ/ንብ/አስ ደጋፊ የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 213 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን 8፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋይ/ንብ/አስ ደጋፊ የስራ ሂደት ክፍል በቢሮ ቁጥር 213 በ16ኛው ቀን በ8፡00 ታሽጎ በዚያው ቀን በ8፡30 ይከፈታል።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 213 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 058 220 4270 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058 226 5864 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻችን ባ/ዳር ቀበሌ 16 ግብርና ምርምር ቢሮ ፊት ለፊት ካለው ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 213 እንገኛለን።
የአብክመ ሴቶች ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-06-09
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡00
- Bid opening: 2026-06-09 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡30
- Region: Amhara
- Publishing entity: ANRS Women and Children Affairs Bureau
- Buyer address: ባ/ዳር ቀበሌ 16 ግብርና ምርምር ቢሮ ፊት ለፊት ካለው ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 213 ነው
- Bid bond: አንድ በመቶ
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published: May 25, 2026
- Posted at: 2026-05-26T12:17:56.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.