የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/004/2026
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ምድብ/Lot
|
Description |
|
1 |
Different Pipes and Bends and Different Valve |
|
2 |
Offset Disc heavy Duty Trailed Implement (Farm Machinery Implement) |
|
3 |
Stationery |
|
4 |
Cleaning Material |
|
5 |
Protective Device |
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
ተጨማሪ መረጃ 011 558 5229/ 011 551 6082/ 09 68 48 24 45 አዲስ አበባ
2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ቴክኒካል ዶክመንት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ እና በየምድቡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ) በcpo ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ በየግዥ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት 6:00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል።
5. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-06-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት 6:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-10 13:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት 7:30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Wonji Shoa Sugar Factory
- Buyer address: ፊሊፕስ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 301
- Bid bond: በየምድቡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ)
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: May 27, 2026
- Posted at: 2026-05-28T08:01:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.