ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተሽከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሞተር ቁጥር እና የሻንሺ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት

 

ጨረታው የወጣው

 

የመኪና ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

ሌዳ ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

1

መሀመድ የሱፍ እሸቴ

ተበዳሪው

ኤስ ኢ ኤም ዊል ሎደር

ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ

ሠአ-LD-2830

 

2019 እ.እ.አ

 

SEM00655TS5506094

 

12195007107

 

7,200,000.00

 

ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ደቅርንጫፍ ውስጥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

2

መሀመድ የሱፍ እሸቴ

አቶ ከድር መሀመድ

 

ኤክስ ሲ ኤም ጂ ዊል ሎደር

ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ

ሠአ-LD-1634

 

2012 እ.እ.አ

 

11207204

 

1212E027484

 

4,000,000.00

 

ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4:15-5:15 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

3

አቶ መሀመድ የሱፍ እሸቴ

ተበዳሪው

 

ዞም ላዮን ትራክ ሞንትድ ክሬን

 

ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ

 

ኢት -3-77257

 

2014 እ.እ.አ

 

L5E5H3D36EA037369

 

WP10.270*1613S145585*

 

15,000,000.00

 

ኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም 8:30-9:30 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ደ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
  2. የንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የለጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
  5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚፈለግባቸው ቀረጥና ታክስ ዕዳ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  7. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
  8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና ወይም ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም በ 033-312-0031/64 ወይም በ 09 24 34 88 41 ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
  9. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-11
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-11 15:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T08:13:41.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders