በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ
- በሎት 1 የተለያዩ ግንባታ ቁሳቁስ፣
- በሎት 2 ባከ ሰዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሶላር አቅርቦት ከነተከላ፤
- በሎት 3 ለአመያ ዙሪያ ወረዳ ጨታ ቀበሌ ለሚገነባው ሞዴል ገጠር መንድር ለውሃ መስመር የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ ቁሳቁስ ግዥ፤
- በሎት 4 ለቁታ ሞዴል ገጠር መንደር ሶላር ግዥ ከነተከላ፣
- በሎት 5 ኮዳ ማጅ ጋዳ ጋሪ ማራቃ 8 ኪሜ መንገድ ቱቦ መቅብርና ሙሉ ግንባታ እና
- በሎት 6 ጭዳ 2ኛደረጃ ትምህርት ቤት ቀሪ ሥራዎች ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ሲሆን
- ሎት 5 እና ሎት 6 ደረጃ 9 GC BC በአከባቢ የተደራጀ ማህበራት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስገንባት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-
1/ በበጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ
2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
3/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር
4/ በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት
5/ ተጨማሪ እሴት ታክስ
6/ የታደስ ግንባታ ፍቃድ ሰርተፍኬት
7/ ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆኑን የሚገልጽ ታክስ ከሊራንስ እና 8 መልካም ሥራ አፈፃፀም በየዘርፉ የ2016 ወይም 2017 ዓ.ም ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡ በ208 ዓ/ም ፍቃድ ያዉጡትን የመልካም ሥራ አፈፃፀም አይመለከትም።
8) ተጫራቾች ለሎት1፤ ለሎት 2፤ እና ለሎት 4 ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሠላሳ ሺህ) ብር ብቻ፤ ሎት 3 ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር ብቻ፤ ሎት 5 እና ሎት 6 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ብቻ ከታወቀ ባንክ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ 15ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ ዶከመንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ 1፤ ፋይናንሻል ኦርጂናል እና ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንሰ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10/ በተራ ቁጥር 9 መሠረት የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው በ16ኛው ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ በዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል።
11/ተጫራቾች የጨረታ ዶከመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል።
12/ ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን ሎት እና ሎት 3 እስከ ኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አመያ ከተማ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
13. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁ መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግምገማ እንዲቀረብ አይደረግም።
14/ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆኖ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
የበለጠ መረጃ፤ በቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 0472270007 /0917388691/0917161785/0935138008
አድራሻችን፡- በደ/ም/ኢ/ህ/ ክልል ኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ.ሜ በአመያ ከተማ ይገኛል።
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Publishing entity: Konta Zone Finance and Economic Development Command
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: May 27, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.