Shares, securities and other sales

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሳምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1004

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 16,725,600,000

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ግንቦት 20 ቀን 2018

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

የ 28 ቀን

1,672,560,000

ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም

የ 91 ቀን

4,181,400,000

ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም

የ 182 ቀን

5,853,960,000

ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም

የ 364 ቀን

5,017,680,000

ግንቦት 19 ቀን 2019 ዓ.ም

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሰነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።

7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት

9. የጨረታ ውጤት ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል

10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።

ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ-ገጽ www.nbe.gov.et   ማግኘት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-29 12:00
  • Bid opening (note): ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: National Bank of Ethiopia
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Published on: Addis Zemen (May 27, 2026)
  • Posted at: 2026-05-28T08:36:10.000Z
← Back to all tenders