ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Emergency Water Trucking Services including 10,000 litters Plastic Tanker supply and installation for Kumbi Woreda East Hararghe Zone as indicated in BOQ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Description

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

በድጋሚ የወጣ ጨረታ

BID #FIDO/0022/2026

ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው ከ EHF ባገኘነው Rapid life saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

ተ.ቁ

የስራው አይነት

ብዛት

1

Emergency Water Trucking Services including 10,000 litres Plastic Tanker supply and  installation for Kumbi Woreda. East Hararghe Zone as indicated in BOQ

5 trucks each with 20,000 litters capacity

  1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ አለባቸው ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ዉድድር ውጪ የሚደረግ ይሆናል
  3. ስለጨረታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለተከታታይ ሰባት (5) ቀናት ከፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (Wax) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  5. ጨረታው በቀን ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9:15 ይከፈታል።
  6. አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የእቃ ዝርዝር እና ንጹ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ውል በገባ በ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅበታል
  7. ለተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብና ናሙና የጨረታ ውጤት ከተገለጸ (ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ውጤት) በኋላ የሚመለስ ይሆናል
  8. ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  9. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ: አዲሱ አልሳም የመኖርያ መንደር ፍት ለፊት አጠገብ

ስልክ ቁጥር :+251 – 11 557-81-14/09 11 13 14 02


Tender details

  • Deadline: 2026-06-04
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-06-04 15:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Fayya Integrated Development Organization (FIDO)
  • Buyer address: Nifas Silk lafto Sub - City Near to Golf Club (Old Airport, Torhailoch)
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T08:58:35.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders