የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር ለጥበቃ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ጃኬት፣ ሸሚዝ እና ሱሪ፣ የዝናብ ልብስ፣ ቱታ ጋወን ማሰፋት ይፈልጋል
Description
የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር ለጥበቃ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ጃኬት ሸሚዝ እና ሱሪ፤የዝናብ ልብስ፤ ቱታ ጋወን ማሰፋት ስለፈለገ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ለስራው ይጋብዛል።
1. የ2018 ዓ/ም መታደሱን የሚያሳይ የንግድ ፍቃድ ኮፒ
2. ህጋዊ ፍቃድ እና ቲን ነምበር ኮፒ
3. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ሲፒኦ ማያያዝ አለበት
4. የጨረታ ሰነድ ሲያስገቡ የሱፍ ጨርቅ ናሙና መያያዝ አለበት
5. ማህበሩ የተሻለ ሆኖ ሲያገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ነው
6. ጨረታው የሚቆየው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ነው
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋ በሶስተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል።
ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሰንጋተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ጽ/ቤት ብሎክ አምስት የመጀመሪያ ወለል ላይ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅታችሁ በጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እያሳወቅን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 4861 ይደውሉ
Tender details
- Deadline: 2026-06-01
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-04 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ ጨረታው በተዘጋ በሶስተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Senga Tera 40/60 Residence Apartment Cooperative
- Bid bond: 10%
- Published: May 27, 2026
- Posted at: 2026-05-28T10:19:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.