በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Description
ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በቀን 28/08/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የባህል ማዕከል አዳራሽ ግንባታ ጨረታ አውጥቶ ሰነዱ በጊዜው ባለመድረሱ ምክኒያት ተጫራቾች ሰነዱን ሳያገኙ የመክፈቻ ቀኑ ስለቀረበ በግንቦት 20/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 መከፈት የነበረበት ጨረታ በቀን 28/09/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ላይ ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የመጀመሪያ ማስታወቂያ ላይ በገለጽነው መሠረት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፡- ለማጭበርበር ሙከራ ያደረጉ ተጫረቾች ከጨረታው ውጭ ይሆናሉ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ 046 774 0809 / 09 20 97 83 89 ደውሉ መጠቅ ይችላሉ
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋ/ን/ል/መምሪያ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69fb48780a538aa44e000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-05 10:30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Gardula Zone Finance Office
- Published: May 27, 2026
- Posted at: 2026-05-28T11:09:46.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.