የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር የልብስ ስፌት ማሽን እና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ሀገር በቀል የእርዳታና የልማት ማህበር ሲሆን ከ Norwegian Church Aid (NCA) ባገነኘው ድጋፍ በአማራ ክልል ኦሮሞ ልዩ ዞን ደዋጨፋ እና አርቱማ ፉርሲ የሰላም ፕሮጀክቶችን እየተገበረ ይገኛል፤ ፕሮጀክቱን በሚተገብርባቸው አካባቢዎች ለወጣቶችና ሴቶችን የስራ እድል ለመፍጠር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የልብስ ስፌት ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

አይነት እና ዝርዝር ሁኔታ

መለኪያ

ብዛት

1

የልብስ ስፌት ማሽን እና ዕቃዎች

ቁጥር

4

በዚህም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ ፋላጎት ያለው ድርጅት ግለሰብ

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው።

2. ተጫራቾች ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ዋና ቢሮ በመገኘት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች ጨረታውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአዲስ አበባ አየር ጤና አካባቢ ወረዳ 5 ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በሚገኘው በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የዕርዳታ እና የልማት ማህበር ቢሮ እስከ ሰኔ 01/2018 ዓም 4:30 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 7 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ስም አስርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታ አሸናፊ ጨረታ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ውል በመፈፀም በ7 ቀናት ማቅረብ ግዴታ ይሆንበታል።

6. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 01/2018 ዓም በ5፡00 ሰአት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል።

7. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251 1 348 2463, 09 29 18 71 82

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-08
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-06-08 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Muslims Relief and Development Association
  • Buyer address: አየር ጤና ብረት ጫፍ አካባቢ ከወረዳ 1 ጽ/ቤት በስተጀርባ
  • Bid bond: 7%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 28, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T11:14:09.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders