ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/037/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ተጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዝ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረቡ ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታ የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ለሚ ጫላ ቱፋ

ተበዳሪ

ዓብይ

 

የመኖሪያ ቤት

 

በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ ሰንዳፋ በኬ ከተማ

325/4262

 

200 ካ/ሜ

 

3,274,692.40

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ

ጊዜ

 

 

 

 

 

የሸቀጡ ኣይነት

ሸቀጡ የተቀመጠበት ቦታ

ሸቀጡ የተቀመጠበት ቦታ

የአንድ ሜትር ዋጋ በብር

ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ

ጨረታ የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ቀን

ሰዓት

2

አቶ ሄኖክ

ዲታ በርሄ

ተበዳሪ

 

መሃል መርካቶ

 

Plastic Table Cloth

 

 አሸዋ ሜዳ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘን ውስጥ

3,316 ጥቅልል (165,800 ሜትር)

 

78.82

 

13,068,356.00

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓም

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ

ጊዜ

 

3

ባዲቦ ማኑ ፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪ

 

መሃል መርካቶ

 

Plastic Table Cloth

 

 አሸዋ ሜዳ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘን ውስጥ

3,284 ጥቅልል (164,200 ሜትር)

78.82

12,942,244.00

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓም

5:00-6:00

 

ለመጀመሪያ

ጊዜ

 

PE Tarpauline

 

 አሸዋ ሜዳ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘን ውስጥ

535 ፍሬ

931.19

498,186.65

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓም

8፡00_9፡00

 

ተሽከካሪ

ተቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የመያዣ ኣይነት ሞዴል

 

የሻንሲ ቁጥር ሴሪያል ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

 

የጨረታ ቀን እና ሰዓት

 

ጨረታው የወጣው

 

1

አቶ ሮቤል አለማየሁ

አቶ በረከት አለማየሁ አሰፋ

ዓብይ

 

አአ-02-B79009

 

የ2020 ስሪት ታይላንድ ሚትስቡሺ አውቶሞቢል

MMDAFT6J8Z፤ H004326

 

3A92K B9852

 

2,350,000.00

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

3:00-4:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች፡

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡

5. በተራ ቁጥር 2 እና 3 ለተገለጹት ንብረቶች የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሁፍ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

6. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡

7. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።

8. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

9. ጨረታው በተራ በቡና ባንክ አማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘ የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።

10. ለተሽከርካሪው የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ መስፈረት ለሚያሟሉ ተጨራቾች ባንኩ እስከ 50% ብድር ያመቻቻል።

11. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-26 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T12:49:11.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders