በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compressor 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 08/2018
ድርጅታችን ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፣ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የስራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500le" በተጠየቀው እስፔስፊክሽን መሠረት ማቅረብ የሚችሉ፡
5. ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
የጨረታ ሰነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
ጨረታው ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ 16 ተኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912 080 221 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ 16 ተኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-13 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ 16 ተኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
- Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 29, 2026
- Posted at: 2026-05-29T07:56:51.000Z
- Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.