በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሰ/ተቋም በ2018ዓ/ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙአገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሰ/ተቋም በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመትለማሰ/ተቋሙአገልግሎት የሚውሉ
1ኛ. የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትክልቶች፣እንቁላል እና የበሬ ስጋ
2ኛ, የተለያዩ ሰፖርት ትጥቆች ቶርሽን ጫማ ፣ብርድልብስ ፣ አንሶላ፣ ከስክስ ጫማ እና ሸራ ጫማ ግዥ በማስፈለጉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከሥራው ጋር የተገናኘ በዘመኑ የታደሠ የንግድ ፍቃድ፤ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የአገር ውስጥ የድጋፍ ደብዳቤ ከገንዘብ ሚ/ር የሚሰጠውን የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬትና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ተጫራቾች የጨረታ መመሪያና የዕቃ ዝርዝር መግለጫ የሆነውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሠዓት ከአ/ አበባ በደብረብርሃን መስመር 63 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፖሊስ ማሠ/ተቋም ሂሳብና በጀት ቢሮ ቁጥር 12 በመምጣት መግዛት የምትችሉ ሲሆን፤
|
ተ.ቁ |
የእቃው ዓይነት |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትክልቶች፣ እንቁላል እና የበሬ ስጋ ግዥ |
ሰኔ 03/10/2018 ዓ/ም ካቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል |
|
2 |
የተለያዩ ሰፖርት ትጥቆች ቶርሽን ጫማ፣ ብርድልብስ ፣ አንሶላ እና ሸራ ጫማ ግዥ |
ሰኔ 04/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል |
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ ብር 10,000.00/አስር ሺህ/ ብር ከኢትዮጵያ ንግድ በባንክ ተረጋግጦ በሚሰጥ (CPO) በማሠራት የጨረታ መወዳደሪያ ፖስታ ውስጥ በማስገባትና በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የሚቀርበው ጨረታ ሠነድ በአማርኛ መሆኑን እየገለፅን፤ መ/ቤቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እናሳስባለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡-011 672 0000፣ 09 20 16 91 44 እና 09 13 37 94 89 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሰ/ተቋም
በአሌልቱ ወረዳ ፍቼ ገሊላ
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-11 14:30
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Prisons Administration, Aleltu Training School
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- Bid document price: 100.00 (አንድ መቶ ብር)
- Published: May 30, 2026
- Posted at: 2026-05-30T08:25:43.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.