የመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የከባድ ተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ እንዲሁም የሰራተኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ የኤሌክትሪክ ሚድባስ ተሽከርካሪ ኪራይ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 21/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት- 1 የከባድ ተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ
- ሎት-2 የሰራተኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ የኤሌክትሪክ ሚድባስ ተሽከርካሪ ኪራይ
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ግንቦት 26/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ሰኔ 9/2018 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡10 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ _ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-...... ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል:: ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Publishing entity: Defense Construction Materials Production Enterprise
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: May 31, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.