የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ የመዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘምን ያመለክታል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 14/2018
የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ (Electric Vehicle) ግዢ ጨረታ የመዝግያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘምን ይመለከታል።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ (Electric Vehicle) ግዢ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ ግንቦት 13/09/2018 ዓ.ም አየር ላይ ማዋሉ ይታወቃል።
በዚህም መሰረት የጨረታ ሰነድ መዝግያና መክፈቻ ቀን እና ሰአት ቀን፡ ግንቦት 25/09/2018 ዓ.ም እና ሰአት መዝግያ ከቀኑ 9፡00 ሰአት እንዲሁም መክፈቻ ከቀኑ 9፡30 የነበረ መሆኑ ይታወቃል።
ነገር ግን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ መዝግያና መክፈቻ ቀን ከታች በተገለፀው መሰረት ያራዘመ መሆኑ እየገለፅን እስከተራዘመው ቀንና ሰአት ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።
የተራዘመው ቀንና ሰአት
- የጨረታ መዝግያ ቀን = 28/09/208 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰአት
- የጨረታ መክፈቻ ቀን = 28/09/208 ከቀኑ 9፡30 ሰአት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a0da6860a538a221b000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-05
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-06-05 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Railways Corporation
- Buyer TIN: 0004722443
- Published: May 31, 2026
- Posted at: 2026-06-02T11:31:43.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.