Disposal, scrap and surplus sales
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ግንቦት 14/2018 ዓ.ም የወጣውን ግልጽ የሃራጅ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Description
ግልጽ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የተራዘመ መሆኑን ስለመግለፅ
ተቋማችን አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም የወጣውን ግልጽ የሃራጅ ማስታወቂያ ጨረታ ሰኔ 13/2018 ይደረግ የነበረው ጨረታ የተገለጸው ሰዓትና ቦታ እንደተጠበቀ ሆኖ ወደ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a102d570a538a137d000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-21
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-21 17:30
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ
- Published on: Addis Zemen (Jun 01, 2026)
- Posted at: 2026-06-02T13:02:32.000Z