የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር MSF/LP/08/2026
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ጥቅል አንድ - Sheet Metals
- ጥቅል ሁለት- Bearing & Electrode (ለሁለቱም ናሙና ይቅረብ)
- ጥቅል ሶስት – Electrical Materials
- ጥቅል አራት - Power Plus Spare; Grab Loader Spare & General Use Spare Parts
- ጥቅስ አምስት- Toyota spare; Mitsubishi Spare, Yamaha spare, Suzuki Spare, Renault Spare & Chevrolet Spare Parts
- ጥቅል ስድስት- Abujedy, Nylon & Zembaba Broom (ለሁሉም ናሙና ይቅረብ)
- ጥቅል ሰባት- Wooden Pole Nails; Thinner, Shovel (ለ Shovel ብቻ ናሙና ይቅረብ)
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ እያንዳንዱ ጥቅል ብር ብር 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ /C.PO/ ወይም የባንክ ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኢ.አ. ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡ 0115-50 56 07,0115-50 56 33
ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ
አዲስ አበባ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-16 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Sugar Corporation
- Buyer address: Josif Tito Street Kasanches, near Development Bank of Ethiopia, Kia-med University College PLC Building, 1st Floor Room No. 102
- Bid bond: 150,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: Jun 01, 2026
- Posted at: 2026-06-02T13:22:50.000Z
- Buyer website: https://www.etsugar.gov.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.