በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ ድንጋይ፣ አሸዋ እና ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ቁጥር OR-UEAP/NCB/02/2018

በኢ/ኤ/አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ ገበታ ለሀገር ወንጪ ዳንድ ፕሮጀክት ለሚሰራው የኤሌትሪክ መስመር ዝርጋታ በግብዓትነት የሚያገለግል ድንጋይ አሸዋ እና ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ መሸጫ

የጨረታው መዝጊያእና መክፈቻ ቀን

ሎት 1

ድንጋይ አሸዋ እና ጠጠር

M3

የእያንዳንዱ ብዛታቸው በጨረታ ሰነድ ላይ ተገልጻል፡፡

82,000.00

 

300

ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሰይ ቀን ከቀኑ 830 ይከፈታል፡፡

ድምር

 

 

82,000.00

300

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  5.  ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ኦሪጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በአንድ ፖስታ ውስጥ በማሸግ የጨረታ ቁጥሩን መግለጽ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በፕሮጀክቱ ሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  7. ጨረታው ከለይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. የፕሮጀክት ቢሮ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. አድራሻ፡- ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰረተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደሪ ህንፃ 15ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ
  10. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-55-73583 መደወል ይችላሉ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-22 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Electricity Service Oromia Region Project Management Office
  • Bid bond: 82,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jun 03, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T09:18:27.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders