የነዳጅ መቅጃ ማሽን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Description
የጨረታ ምልከታ
መ/ቁ 2016/881
አፈ/ከሳሽ፦ ወ/ሮ አሚና መሐመድ
አፈ/ተከሳሽ ገነት ፔትሮሊየም (ባለቤት ወ/ሮ ገነት አረጋይ)
መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ተከሳሽ ስም ገነት ፔትሮሊየም የሚታወቁት 3 የነዳጅ መቅጃ ማሽን ሞዴላቸው ዘረድሲ-11111 የቻይና ስሪት የሆኑት በፅራእ ወንበርታ ወረዳ፣ ኣጉላዕ ከተማ የሚገኙት የሁለቱ መነሻ ዋጋ እያንዳንዳቸው ብር 95,349.65 (ዘጠና አምስት ሺህ ሶስት መቶ አርባ ዘጠኝ 65/100) ሆኖ 3ኛዋ ደግሞ ማዘር ቦርድ የጎደለባት በመሆንዋ መነሻ ዋጋዋ ብር 76,980.65 (ሰባ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ 65/00) በሆነ ዋጋ በግልፅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ስላዘዘ መጫረት የምትፈልጉ በ10/10/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት እስከ 6፡00 ሰዓት ረፋድ በቦታው ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ፣ ያሸነፈው ደግሞ 25% ወዲያውኑ ገቢ የሚያደርግ፣ ቀሪው ገንዘብ በ15ቀን ውስጥ ከፍሎ የሚያጠናቅቅ የጨረታውን ውጤት ደግሞ ለቀን 10/10/2018 ዓ/ም 9፡30 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሄር ችሎት አዟል።
በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት
Tender details
- Deadline: 2026-06-17
- Publishing entity: Tigray Region Supreme Court
- Published: Jun 03, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.