በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ የተማሪዎች ሻይ ቤት፣ የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ እንዲሁም አዲስ ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ የተካተቱ የተለየዩ ማቴሪያሎችን ለመሸጥ የሚያገለግል ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫዎቻ የሚያገለግሉ ከረንቡላ እና ጆተኒ ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈ

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/01/2018

1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው

  • የተማሪዎች ሻይ ቤት፣ የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ እንዲሁም አዲስ ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ የተካተቱ የተለየዩ ማቴሪያሎችን ለመሸጥ የሚያገለግል ሱቅ፣
  • የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫዎቻ የሚያገለግሉ ከረንቡላ፣ ጆተኒ፣ ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ብቃት ያላውና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች

 2. የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ከታች በሰንጠረዥ በተቀመጠው መሰረት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር SPH Internal Revenue 1000425438119 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በማምጣት የጨረታውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑኑ እያሳወቅን፤ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለፀው አድራሻ ከታች በተገለጸው እያንዳንዱ ቀን መሰረት በ 8፡00 ሰአት ወይም በፊት በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ክፍል  በመቅረብ ማስገባት ይቻላል።

 3. መደበኛ የጨረታ ሰነድ - የማዕቀፍ ስምምነት - ለአግልግሎቶች ግዥ - በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተዘጋጀ - 2006 ዓ. ም.1. በወጣው አዋጀ ቁጥር ሆኖ ማንኛውም -- ተጫራች፤

4. (ሀ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ (ለ) የግብር ከፋይ የምስክርነት ወረቀት (ሐ) የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት (መ) የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክርነት ወረቀት (ሠ) ወቅታዊ የሆነ የታክስ ክሪላንስ (ረ) ላለማጭበርበር ቃል የሚገባበት ቅጽ ፈርሞ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ በምትወዳደሩበት መስክ የተጠቀሰውን የጨረታ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡ በዚህም መሰረት፦ 

.

ሎቶች

የጨረታ ዋስትና ብር

የጨረታ መሸጫ ዋጋ

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

የተማሪዎች ሻይ ቤት ከነ ሙሉዕቃው

50,000 /ሀምሣ ብር

1000 ብር

15/10/2018

2

የተማሪዎች የከረንቡላ፣ እና   ጆተኒ መጫዎቻዎች

10,000/አስር ብር/

500 ብር

15/10/2018

3

የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ

20,000 /ሃያ ሺህ ብር/

500 ብር

16/10/2018

4

የተማሪዎች መገልገያ ሱቅ

20,000/ሃያ ሺህ ብር/

1000 ብር

16/10/2018

5

የሴት እና የወንድ ፀጉር ቤት

20,000/ሃያ ሺህ ብር/

500 ብር

16/10/2018

 

6. በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡

7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ በ ሁለት ኤንቨሎፕ ሆኖ ዋናውና ቅጂው ላይ ስልጣን ባለው አካል መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት፡፡

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው መዝጊያ ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

9. የጨረታው ሰነድ የሚላከው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ከፍል ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይሆናል፡፡

10. አድራሻ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ከኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል አጠገብ ወይም ያኔት ኮሌጅ ፊትለፊት

11, ጨረታው በላይ በተገለፀው መሰረት ሰኔ 15 ቀን 2018 እስከ 16/10 /2018 ዓ.ም ሁሉም ሎቶች በተለያየ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡

12. መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራርያ ስልክ ቁጥር 0912214344/0913769017

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-23 14:30
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published: Jun 03, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T09:30:08.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders