አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ
3 tenders
-
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Deadline 2026-09-09 · አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ · Addis Ababa
Catering and Cafeteria Services — -
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈልጋል
Deadline 2026-08-31 · አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ · Addis Ababa
Sport Materials and Equipment — -
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ የተማሪዎች ሻይ ቤት፣ የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ እንዲሁም አዲስ ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ የተካተቱ የተለየዩ ማቴሪያሎችን ለመሸጥ የሚያገለግል ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫዎቻ የሚያገለግሉ ከረንቡላ እና ጆተኒ ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈ
Deadline 2026-06-23 · አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ
Catering and cafeteria services —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.