Catering and Cafeteria Services
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Description
ማስተካከያ
ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የግዥ መለያ ቁጥር AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018 በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ በተራ ቁ. 10 የተጠቀሰው ቀን ከጳጉሜ 4 ቀን 2018 ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ ግዥ ክፍል ቢሮ ውስጥ ይከፈታል በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a8c05950a538ad2cf000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-09
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-09 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T13:20:35.000Z