Sport Materials and Equipment

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈልጋል

Description

የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ፣ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ብቃት ያለውና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ከታች በሰንጠረዥ በተቀመጠው መሰረት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር SPH internal Revenue 1000425438119 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በማምጣት የጨረታውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑኑ እያሳወቅን ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለፀው አድራሻ ከታች በተገለጸው እያንዳንዱ ቀን መሰረት በ 8፡00 ሰዓት ወይም በፊት በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ክፍል በመቅረብ ማስገባት ይቻላል።

2. መደበኛ የጨረታ ሰነድ - የማዕቀፍ ስምምነት - ለአግልግሎቶች ግዥ - በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተዘጋጀ 2006 ዓ. ም በወጣው አዋጅ ቁጥር ሆኖ ማንኛውም – ተጫራች፤ 3. (ሀ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ (ለ) የግብር ከፋይ የምስክርነት ወረቀት (ሐ) የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት (መ) የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስከርነት ወረቀት (ሠ) ወቅታዊ የሆነ የታክስ ክሪላንስ (ረ) ላለማጭበርበር ቃል የሚገባበት ቅጽ ፈርሞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ በምትወዳደሩበት መስክ የተጠቀሰውን የጨረታ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅበታል።

ተቁ

ሎቶች

 

የጨረታ ዋስትና ብር

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

የተማሪዎች ፑል፣ እና ጆተኒ ከረንቡላ፣ መጫዎቻዎች

10,000 /አስር ሺህ ብር/

 500  ብር

25/12/2018

2

የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ

20,000 /ሃያ ሺህ ብር/

500 ብር

25/12/2018

3

የሴት እና የወንድ ፀጉር ቤት ለየአንዳንዱ

20,000 /ሃያ ሺህ ብር/

500 ብር

25/12/2018

5. በዚህም መሰረት፣ በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል።

6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ በሁለት ኤንቨሎፕ ሆኖ ዋናውና ቅጂው ላይ ስልጣን ባለው አካል መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት።

7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው መዝጊያ ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም።

8. የጨረታው ሰነድ የሚላከው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ከፍል ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይሆናል።

9. አድራሻ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ከኢትዬ ጠቢብ ሆስፒታል አጠገብ ወይም ያኔት ኮሌጅ ፊት ለፊት ይከፈታል።

10. ጨረታው በላይ በተገለፀው መሰረት ሰኔ 18 ቀን 2018 እስከ 19/10/2018 ዓ.ም ሁሉም ሎቶች በተለያየ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 09 12 21 43 44/
09 13 76 90 17 ይደውሉ።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Bid opening: 2026-08-31 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: ለእያንዳንዱ ሎት 500
  • Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T08:49:25.000Z
← Back to all tenders