Tyres, batteries and consumables
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ጎማ፣ ካላማዳሪ እና ፍላፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Tyres, batteries and consumablesSpare Parts and Car Decoration MaterialsAmharic
South Ethiopia Regional State
More tags
Description
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር: ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5655/100/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
|
ሎት ቁጥር |
ተ.ቁ |
ተፈላጊው የእቃ ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
|
|
1 |
ጎማ ፤ካላማዳሪ እና ፍላፕ 7.50*16 PR 12 |
በቁጥር |
65 |
200,000.00
|
ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
|
|
2 |
ጎማ፣ ካላማዳሪ እና ፍላፕ 8.25*16 PR 16 |
በቁጥር |
42 |
|||
|
|
3 |
ጎማ ካላማዳሪ እና ፍላፕ 12/20 PR 22 |
በቁጥር |
45 |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በአርባምንጭ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000255391422 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ስም በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /cpo/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና(bid Security) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ አርባምንጭ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-181-5412 መደወል ይችላሉ።
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን
Tender details
- Deadline: 2026-06-19
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-06-19 14:30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Ethiopia Electric Utility
- Bid bond: 200,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Jun 03, 2026)
- Posted at: 2026-06-03T10:09:20.000Z