ጅማ ጉምረክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒከስ ነክ እና ኮስሞቲክሶች ነክ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምረክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒከስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 1/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች ነከ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር ተጫራቾች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30/09/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታ አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 26/09/2018 እስከ 30/09/2018 ዓ.ም |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት |
ግልጽ ጨረታ |
ሰኔ 1/2018 3፡45 ተዘግቶ በዚያውኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል፡፡ |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87 / 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 09:45
- Bid opening: 2026-06-08 10:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Jun 03, 2026
- Posted at: 2026-06-03T10:25:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.