Amharic

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 25 ላይ ባወጣው አዱኛ ተስፋ በሚል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ማስገቢያ ቀን ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የተጠቀሰው በስህተት ስለሆነ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በሚል

Description

ማስተካከያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 25 ላይ ባወጣው አዱኛ ተስፋ በሚል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ማስገቢያ ቀን ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የተጠቀሰው በስህተት ስለሆነ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a0c21700a538a43e1000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-04 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Published on: Addis Zemen (Jun 03, 2026)
  • Posted at: 2026-06-03T10:34:09.000Z
← Back to all tenders