ዋን ኤከር ፈንድ (One Acre Fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ፣ ጥራቱ የተጠበቀ፣ 8,100,604 የዋንዛ ዛፍ ዘር፣ በግምት (2,600) ኪሎ ግራም ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ዋን ኤከር ፈንድ (One Acre Fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ፣ ጥራቱ የተጠበቀ፣ 8,100,604 የዋንዛ ዛፍ ዘር፣ በግምት (2,600) ኪሎ ግራም ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።

የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ።

1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የቲን  ቁጥር እና ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ዘሩ ንጹህ፣ ቀለሙ ፈካ ያለ ቡናማ፣ ያልተሸበሸበ እና በክልሉ ኳራንቲን ፅህፈት ቤት የተረጋገጠ መሆን አለበት።

3. የናሙና ምርመራ ከአቅራቢው መጋዘን ናሙና ተወስዶ እስከ 6 ሳምንታት የሚወስድ የብቅለት ምርመራ (germination test)  ይደረጋል።

4. የጨረታ ማብቂያ ቀን June 11, 2026 ይሆናል።

5. ማሳሰቢያ ዝርዝር መረጃውን እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹን በስልክ ቁጥርዎ የምናጋራ ሲሆን፤ፍላጎት ያላችሁ አቅራቢዎች በስልክ ቁጥር 09 20 24 87 01 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

ዋን ኤከር ፈንድ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-06-11 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: One Acre Fund
  • Buyer TIN: 0041750397
  • Buyer address: Yeka Sub City, Woreda 8, Level 5, Building Opposite Misrak Polytechnic College, Addis Ababa, Ethiopia Or Kebele 13, Bahir Dar, Amhara Region(Bahir Dar office)
  • Published: Jun 01, 2026
  • Posted at: 2026-06-04T07:21:58.000Z
  • Buyer website: https://oneacrefund.org/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders