የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & construction ግዥ ለመፈፀም ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/51/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & construction ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/51/2026 አውጥቶ ጨረታው ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው እስከ ሰኔ 5 ቀን 2018ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፤ ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 4፡15 ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ
መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር፡- 011 440-3434
ማዞሪያ፡-011 442-2270/71/72 E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድረ- ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ፡- 3414 ፋክስ ቁ. 011 440-0471/ 011 442-0746
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69e9dc170a538aa19b000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-12 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Published: Jun 04, 2026
- Posted at: 2026-06-04T07:56:04.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.