የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ጀነሬተር እና ሊፍት (elevator) ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአድስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ጀነሬተር እና ሊፍት (elevator) ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአድስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካለላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፡-

  1. ጄኔሪተር ትልቁ ከ1000 KVA እና ከዛ በላይ--- ሎት- 01
  2. ጄኔሪተር መካከለኛ ሎት- 02
  3. ሊፍት (Elevator) B+G+8..... ሎት- 03

1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈታድ ያላቸው አቅራቢዎች :-

2. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

4. በጨረታው እንድሳተፍ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት።

5 የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተ ዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ በብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመግዛት ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ለሎት 01 እና 03 የጨረታ ማስከበርያ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) እንዲሁም ለሎት 02 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ የተመሰከረለት ሲፒኦ (cpo) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰንድ ጋር ማቅረብ አለበት።

7. የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን አሟልቶ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10(አስር) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማት/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. አስፈላግ የሆኑ ቴክኒካል ጉዳዮች በሚሸጥ ሰነድ ውስጥ በተቀመጠው መስፈርት መሠረት የሚገመገም ስለሆነ በጥንቃቀ መዘጋጀት ይጠበቅበታል።

9. የሚገዙት እቃዎች እስቶክ ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን መቅረብ አለበት (እስቶክ ውስጥ መኖሩ ግዴታ ነው)።

10. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ : አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ስልክ ቁጥር 046-212-13-34

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ል/መምሪያ

ሀዋሳ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-15
  • Publishing entity: Hawassa City Administration Finance & Economic Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Jun 05, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders