Horticulture, nursery and landscaping
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 16 ሴ.ሜ 1690 ኪ.ግ እና ባለ 10 ሴ.ሜ 910 ኪ.ግ በድምሩ 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ግዥ ጨረታ የወጣ ሲሆን በችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 20 ሴ.ሜ ብዛት 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) በሚል የተስተካከ
Description
ማስተካከያ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 16 ሴ.ሜ 1690 ኪ.ግ እና ባለ 10 ሴ.ሜ 910 ኪ.ግ በድምሩ 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ግዥ ጨረታ የወጣ ሲሆን በችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 20 ሴ.ሜ ብዛት 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a1a9b290a538a48c6000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-06-08 15:05
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture
- Published on: Addis Zemen (Jun 05, 2026)
- Posted at: 2026-06-05T07:13:20.000Z