Audio-visual, photography and graphic design
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨ/መ/ቁ/ ግዥ/ን/አ/004/2018
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረትአስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን
- ሎት1. የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው ለመካፈል የሚፈለጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡
- ተጫራቾች የቀረበው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ በብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በቢሮ ቁጥር 212 በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች በሙሉ ወይም በከፊል መወዳደር ይችላሉ፡፡ ለየብቻው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግና የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክበ ተረጋገጠ ቼክ /cpo/ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ መስሪያ ቤቱ በተዘጋጀው
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል የሚነበብ ኮፒ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 3፡30 በምክር ቤቱ በትንሹ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
ስልክ ቁጥር 02-51-13-06-52
ድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-19
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-19 09:30
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Administration Council
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Melekite Dire (Jun 03, 2026)
- Posted at: 2026-06-05T09:18:09.000Z