Amharic
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፈርኒቸር ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፈርንቸር ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፦
1. በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ያላት
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው/ያላት
3. ፍቃዱን በበጀት ዓመቱ ያሳደሰ /ች
4. የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች
5. የጨረታ ማስከበሪያ COP 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር /CPO ማቅረብ የሚችል።
6. የጨረታ አሸናፊ የሆነ ያሸነፈበትን ፈርኒቸር ራጴ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።
7. አሸናፊ ድርጅት /ግለሰብ ያሸነፈውን ዕቃ ጥራት ለመለየት በየሎቱ የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል።
8. አሸናፊ ድርጅት ዕቃዎቹ በመጋዝኑ ውስጥ ስለመኖራቸው ለማሳየት ፍቃደኛ መሆን የሚችል።
9. የጨረታውን ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ የሚችል።
10. ከተራ ቁጥር 1-9 ድረስ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ሊያወዳድራችሁ የሚችለውን መረጃ በመያዝ ራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ የምትወሰዱ ሲሆን ጨረታው ለ10 /አስር/ የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ10ኛው ቀን ወይም በዕለቱ በ4፡00 ሰአት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በመሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የመክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ፡- 09-26-03-13-35
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ሠረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው ለ10 /አስር/ የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ10ኛው ቀን ወይም በዕለቱ በ4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-06-18 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው ለ10 /አስር/ የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ10ኛው ቀን ወይም በዕለቱ በ4፡30 ሰአት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Gedio Zone Rapee Woreda FEDB
- Bid bond: 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Jun 07, 2026)
- Posted at: 2026-06-08T07:23:47.000Z