የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የአቅርቦት እና ገጠማ ሥራዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥሮች DC/SF/69/2026፣ DC/SF/70/2026፣ DCE/SF/71/2026 DCE/SF/72/2026 9 DCE/SF/73/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ በዝርዝር የተጠቀሱትን የተለያዩ የአቅርቦት እና ገጠማ ሥራዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃውን አይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

Supply & fix Fire Alarm system

ፈደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

DCE/SF/69/2026

 

ሰኔ19/2018 . 4:00 ሰዓት

ሰኔ19/2018 . 4:15 ሰዓት

200,000.00

 

2

Supply & fix Elevator

 

ፈደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

DCE/SF/70/2026

 

ሰኔ19/2018 . 4:15 ሰዓት

ሰኔ19/2018 . 4:30 ሰዓት

400,000.00

 

3

Supply & fix IP TV and digital Signage

ፈደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

DCE/SF/71/2026

 

ሰኔ19/2018 .4:30 ሰዓት

ሰኔ19/2018 . 4:45 ሰዓት

200,000.00

 

4

Supply & fix Neuse call & master clock system

ፈደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

DCE/SF/72/2026

 

ሰኔ19/2018 . 8:00 ሰዓት

ሰኔ19/2018 . 8:15 ሰዓት

300,000.00

 

5

Supply & fix Stainless steel Hand Rail works

ፈደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

DCE/SF/73/2026

 

ሰኔ19/2018 . 8:15 ሰዓት

ሰኔ19/2018 . 8:30 ሰዓት

200,000.00

 

 ስለሆነም ፦

  1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ለያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ለያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አዲሱ ቢሮ ቃሊቲ ቶታል ማድያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ ውስጥ
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 09 11 17 17 51/ 09 13 29 72 97

E-mail Info@dce-et.com 

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com 

ቃሊቲ ቶታል ማድያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ

የመከላከያኮንስትራክሽ ኢንተርፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 14:15
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-26 14:30
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T08:34:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders