በደ/ም/ኢት/ህ/ከልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የተለያዩ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የተለያዩ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-
1.በበጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር
4. በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት
5. ተጨማሪ እሴት ታክስ
6. ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆኑ የሚገልጽ ታክስ ከሊራንስ እና
7. መልካም ሥራ አፈፃፀም በየዘርፉ የ2017 ወይም 2018 ዓ.ም ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
8. ተጫራቾች ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር ብቻ ከታወቀ ባንክ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
9. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ 15ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል 1 እና ኮፒ 1፣ ፋይናንሻል ኦርጂናል 1 እና ኮፒ በድምሩ 4 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው በ16ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ታሽጎ በዚሁ በዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል።
11, ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውስድ ይኖርባቸዋል።
12. ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን እስከ ኮንታ ዞን ፋይናንሰ መምሪያ እመያ ከተማ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
13. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁ መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክንካል ግምገማ እንዲቀረብ አይደረግም።
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በቢሮ ስልክ ቁጥር- 047 227 0007 / 09 17 38 86 91/ 09 17 16 17 85/ 09 35 13 80 08
አድራሻችን፡- በደ/ም/ኢ/ህ/ ክልል ኮንታ ዞን ፋ መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ.ሜ በእመያ ከተማ ይገኛል።
የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-22
- Publishing entity: Konta Zone Finance and Economic Development Command
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Jun 07, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.