የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረምያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ስራዎችን ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/59/60/61/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረምያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix; 1000 Kav Generate Cable ladder and tray system A Kitchen cabinet ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃውን ዓይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Supply and fix 1000 Kav Generate |
ለፌደራል ማረምያ ቤት |
DCE/SF/59/2026
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት |
200,000.00
|
|
2 |
Supply and fix Cable ladder and tray system |
ለፌደራል ማረምያ ቤት |
DCE/SF/60/2026
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 4፡35 ሰዓት |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 4፡50 ሰዓት |
100,000.00
|
|
3 |
Supply and fix Kitchen cabinet |
ለፌደራል ማረምያ ቤት |
DCE/SF/61/2026 |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 5፡15 ሰዓት |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 5፡30 ሰዓት |
100,000.00 |
ስለሆነም
- ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፅው የብር መጠን በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የስራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ካለይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3433/34
ማዞሪያ 011 442-2270/71/72 E-mail አድራሻ lnfo@dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 11:15
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-24 11:30
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T08:59:44.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.