በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር
ሙሲፋ/Re-16/2018
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
No |
Description |
Quantity |
Type/Item |
|
|
|
1 |
Medium Size Mini Bus |
02 (Two) |
Pure Electric |
Complete UNIT |
500.000.00 |
|
2 |
Medium size Hybrid Automobile |
02 (Two) |
Electrical SUV |
Complete UNIT |
360,000.00 |
|
3 |
Medium size Pickup |
01 (one) |
Double Cabin |
Complete UNIT |
400,000.00 |
ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2018 ዓ/ም)፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ አሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት (ገርጂ መንገድ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ህንፃ) ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መገዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን መጠን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴከኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል። ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የሠሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ 011 442 0216
ፋክስ 011 442 0688
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-06-23 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mugher Cement Factory
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 575.00 ብር
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T09:03:49.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.