የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
መያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ |
የይዞታው ስፋት
|
የይዞታው አይነት⁄ የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ሃብታሙ ሲላ
|
ደ/ምዕራብ ክልል፣ ከፋ ዞን፣ ቢጣ ወረዳ፣ አመሻ መጫታ ቀበሌ |
፟--- |
149,37 ሄክታር
|
የቡና እርሻ፣ የቡና ማጠቢያ እና በይዞታው ላይ የሚገኙ ግንባታዎች |
54,077,823.09
|
30/10/18 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
2 |
ደ/ምዕራብ ክልል፣ ከፋ ዞን፣ ቢጣ ወረዳ፣ ደቻ ዲፋ ቀበሌ |
--- |
32.55 ሄክታር |
የቡና እርሻ
|
10,067,636.30
|
30/10/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
||
|
3 |
ደ/ምዕራብ ክልል፣ ከፋ ዞን፣ ቢጣ ወረዳ፣ ኦጊዳቂቲ ቀበሌ |
--- |
158.445 ሄክታር |
የቡና እርሻ |
45,997,550.10 |
30/10/18 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
||
|
4 |
ደ/ምዕራብ ክልል፣ ከፋ ዞን፣ ቢጣ ወረዳ፣ ቱጋ ቀበሌ |
--- |
129.55 ሄክታር |
የቡና እርሻ |
40,605,912.37 |
30/10/18 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
||
|
5 |
ቡአ በድግሎኃ/የተ/የግ/ማ |
ደቡብ ክልል፣ ደቡብ ኦሞ ዞን፣ ዳሰነች ቦርከነች ቀበሌ |
--- |
1,000 ሄክታር
|
የእርሻ ልማትእና በይዞታው ላይ የሚገኙ ግንባታዎች |
116,414,709.89
|
30/10/18 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት
|
|
|
6 |
ህረዶ ኤል. ኤል.ሲ |
ተበዳሪው |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 13፣ ሰንሻይን መሪ ሉቄ የመኖሪያ መንደር |
AA000051301946
|
280.25 ካ.ሜ |
የመኖሪያ ቤት |
25,340,856.36
|
01/11/18 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
7 |
አቶ መሃመድ ሴሮ |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ቀበሌ |
5907 |
1,185 ካ.ሜ |
ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ይዞታ |
9,555,850.08
|
30/10/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
8 |
አቶ መሃመድ ሴሮ |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ 01 ቀበሌ |
3509 |
500 ካ.ሜ |
የመኖሪያ ቤት |
3,986,617.18
|
30/10/18 ዓ.ም 5፡00-፡00 ጠዋት
|
በመሆኑም፡-
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ከተ.ቁ 1-6 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 7-8 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነዉ የኢን ኣመ ዲስትሪት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ነዉ።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆና።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-07-08
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-08 10:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T15:28:22.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.