በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር

ሙሲፋ/Re-16/2018

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

No

Description

Quantity

Type/Item

 

 

1

Medium Size Mini Bus

02 (Two)

Pure Electric

Complete UNIT

500.000.00

2

Medium size Hybrid Automobile

02 (Two)

Electrical SUV

Complete UNIT

360,000.00

3

Medium size Pickup

01 (one)

Double Cabin

Complete UNIT

400,000.00

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2018 ዓ/ም)፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ አሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት (ገርጂ መንገድ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ህንፃ) ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መገዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን መጠን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴከኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል። ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የሠሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ 011 442 0216

ፋክስ 011 442 0688

አዲስ አበባ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-06-23 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mugher Cement Factory
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 575.00 ብር
  • Published: Jun 08, 2026
  • Posted at: 2026-06-09T08:26:21.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders