መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የPavigym Floor Tile ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር DCE/SC/171/18

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የPavigym Floor Tile ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡

.

የዕቃው ዝርዝር

መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1.

Pavigym Floor Tile ዕቃ

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሠረት

18/10/2018 . ከቀኑ 800

18/10/2018 . ከቀኑ 815

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት ይኖርበታል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል ዘወትር በስራ ስዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋበት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ በሚገኘው አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተቀመጠው መሰረት የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።

5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀከት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።

6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B

ለበለጠ መረጃ፡- 011 895-9810 ወይም 09 11-72-62-33

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-25
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-25 14:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published: Jun 09, 2026
  • Posted at: 2026-06-09T08:43:23.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders