በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ አንድ ደብል ካፕ ፊልድ ፒካፕ እና አንድ ሎደር መኪናዎች በጥራትና በብቃት ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ኬኢኮአመኬፋ 010/2018

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን መኪናዎች በጥራትና በብቃት ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፦

ብዛቱ ሁለት መኪናዎች

  • ሎት 1፡ አንድ ደብል ካፕ ፊልድ ፒካፕ 9/Double cap field Pickup/ መኪና
  • ሎት 2፡ አንድ ሎደር ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ በሚያስቀምጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ፡-

1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የ/2018 ዓ.ም/ ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ጨረታውን መሣተፍ ይችላሉ፣

2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት እና ይችላሉ፣ ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ከግዥ ክፍል ዘውትር በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ መግዛት

3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ስ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፣

4. ተጫራቾች ከቴክኒካል ኦፊርና ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 3 የተገለጹትን ማስረጃዎች በአንድ ፖስታ፣ ከዚህ በተጨማሪ ፋይናንሻል ኦፈር ለብቻ በአንድ ፖስታ ታሽገው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ የግዥ የስራ ሂደት ቢሮ እስከ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሰነዶቹን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በዚሁ እለት በ4፡00 ይዘጋል።

5. ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቴክኒካል ኦፈሩ ብቻ በ4፡30 በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መከፈት አያግድም።

6. ቴክኒካል ምዘና ያለፉት ተጫራቾች ብቻ ፋይናንሻል ኦፈራቸው ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መክፈት አያግድም።

7. አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- ስልክ 011 554 57 71 0920935336

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-22 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Awash Melkassa Chemical Factory
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jun 09, 2026
  • Posted at: 2026-06-09T09:10:28.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders