ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ለሚተገብረው Safe City ፕሮጀክት በ Digital Inclusion and Empowerment Training for Young Women ስልጠና የሚያሰለጥንን ድርጅት የሚፈልግ ሲሆን በስልጠና የሚሰለጥኑት ሴቶች እና አካል ጉዳትኞች ሲሆኑ ስልጠናውን የሚያሰለጥንለትን ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት ለሚተገብረው Safe City ፕሮጀክት በ Digital Inclusion and Empowerment Training for Young Women ስልጠና የሚሰጥልንን ድርጅት የሚፈልግ ሲሆን በስልጠና የሚሰለጥኑት ሴቶች እና አካል ጉዳትኞች ሲሆን ስልጠናውን የሚያሰጥልን ድርጅት አውዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡ አሰልጣኝ ድርጅቶች በምታስግቡት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ላይ የሰልጣኞች ቁጥር 30 ሲሆን እያንዳንዱ ሰልጣኝ ለየግል ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ የሚያስፍልግ ሲሆን የስልጠናው ጊዜ 5 ቀን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ስለሆነም ስልጥናውን መስጠት የምትፈልጉ እና ብቃቱ ያላችሁ አሰልጣኝ ድርጅቶች መወዳድር የምትችሉ ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች ተወካይ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
የጨረታ መዝጊያ ቀን: ሰኔ 6 2018 ዓ.ም.
አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ - 0982024874 ይደውሉ
Tender details
- Deadline: 2026-06-13
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-06-13 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tamra Economic Development Organization
- Published: Jun 09, 2026
- Posted at: 2026-06-09T13:22:49.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.